አሁን ያነጋግሩ +251991173792

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች


  • ስለዋጋዎቹ የት ማየት እችላለሁ
    • የመጀመሪያ ገጽ ላይ ሞባይል ስልከዎትን እና የገጠመውን ችግር በመምረጥ place order የሚለውን ማዘዣ በመጫን ዋጋውን መመልከት ይችላሉ፡፡

  • ብዙ ጥገናዎችን ማስያዝ እችላለሁ?
    • አዎ ይችላሉ፡፡ ብዙ የሚጠገኑ እቃዎች ካለዎት በሁለቱም መንገድ ሊያዝን ይችላሉ፡፡ ማለትም ወደ ማዕከላችን ለመምጣት ቀጠሮ እንዲያዝልዎት እና ካሉበት እቃዎቹን ወስደን ጠግነን እንድንመልስልዎ፡፡ ከአንድ ቀን በላይ የሚወስድ ትዕዛዝ ካለዎት የጥገና ሂደቱ በመልዕክት (SMS) ይገለፅልዎታል፡፡

  • ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
    • የመደበኛ የስማርት ስልኮች የጥገና ሂደት ሰላሳ ደቂቃ ያክል ይወስዳል፡፡ ሌሎች ታብሌቶችና ኮምፕዩጠሮች እንዲሁም ቴሌቪዥኖች ከአንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት ያክል ይወስዳል፡፡

  • ጥገናው የት ነው የሚከናወነው?
    • ሁሉም ጥገናዎች የሚከናዎኑት በሞባይል ማዕከሎቻችን ነው::

  • • የBILIHCARE ቴክኒሻን ወደኛ ይመጣል?
    • አይ አይመጣም፡፡ ሁሉም ጥገናዎች በሞባይል ማዕከሎቻችን ይከናዎናሉ፡፡ ነገር ግን በአቅራቢያዎ የሚገኝ ማዕከል ጥዕዛዝዎትን ለመቀበል ወደርስዎ ይመጣል፡፡ እቃዎቹን በማዕከል አስጠግኖ ባሉበት ቦታ መልሶ ያመጣልዎታል፡፡

  • የBILIHCARE የዋስትና ጊዜ ምን ያክል ነው
    • ሁሉም የBILIHCARE ጥገናዎች ከተደረጉበት ቀን ጀምሮ ከ 30 እስከ 90 ቀናት የዋስትና ጊዜ ተሰጥቷቸዋል፡፡

  • ዋስትናው ምን ምን ይሸፍናል?
    • BILIHCARE በማዕከላችን ተስተካክሎ የነበረውን ልዩ ብልሽት ይሸፍናል፡፡ ስለዋስትናና ሌሎች ህጎቻችን የበለጠ ለማዎቅ Terms and services ይመልከቱ፡፡

  • ባለቤቱ ማን ነው?
    • የ BILIHCARE Pvt,Ltd መስራችና ስራ አስኪያጅ ዮሐንስ ሙሉ ነው::